ye musika ayer

ኧረ ባቲ ባ ቲ
ሰው ሁላ በሽታው
እራስ ውገቡን ነው፤
ይኔስ በሽታዬን 
ባጤን ነው ባጤን ነው....
*
ብጤን ነው..
ብጤን ነው።

      ኧኅነ  ኧኅነ......  
ወገኔ ፡ ውገኔ  
*
ኧረ ባቲ ባ ቲ
...
ወገኔ ፡ ውገኔ
*  
ተቻችሎ መኖር፦ ንበር መዳኒቱ
ይያዙት ይጠፋል ሌላ ሲፈልጉ።